ETHIOPIA - Brain Damaging Habits That You Must Avoid in Amharic



ETHIOPIA - ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ስምንት ልማዶች | Brain Damaging Habits That You Must Avoid in Amharic #መላ ታመው ስራ መስራትን ጨምሮ …… የአንጎላችንን ጤንነት ሊያውኩ የሚችሉ ከለተቀን የህይወት ልምዳችን ውስጥ ልናስወግዳቸው የሚገቡን ስምንት ልማዶች በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤናና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P... በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡ በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን ለጀርባ ህመም ፍቱን መፍትሔ …. https://www.youtube.com/watch?v=MDSFndoVuq0&t=1s የከንፈሮን ውበት እና ጤንነት ለመጠበቅ የሚረዳ ውህድ …… https://www.youtube.com/watch?v=X36pal8eg9o&t=14s ሾተላይ (የፅንስ መጥፈትን) መከላከል የምንችልባቸው መንገዶች ….. https://www.youtube.com/watch?v=7GEGXYIGrdQ&t=13s “እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ ጤና ይስጥልን #መላ

Comments

  1. yametl bhset mrega
  2. ይቅርታ ለሳል የሚረዳ ቪድዮ ካለ
  3. እናመሰግናለን በጣም
  4. thanks for great information.
  5. thanks
  6. enem arb ager nw yalhut sera kalchersku ayrbegim sera yemchers degmo6:oosat nw mn yeshalal
  7. እግዚአብሄር እረኛየ ነው ለሁሉም ነገር።ምሳ መብላቴንም አላስታውስ እንካን ቁርስ ምንም ችግር አይፈጠር አሁንም እስከወዳኛውም አንድ አምላክ አለልኝ !!!ት/ቱን ስላካፈላችሁኝ ከልብ አመስግናለሁ።
  8. እናመሰግናለን
  9. እባካችሁ ጀሮየን ያመኛል መፍትሔ ካለ
  10. አመሰግናለሁ
  11. እረ እኔ የቁርስ ነገርያሳስበኛል በቁርሴ አትምጡብኝ
  12. እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ 4 አመት ሊሆነኝ ነው ቁርስ የሚባል ነገር በልቸ አላውቅም ከእንቅልፌ አርፍጀ ነው የምነሳ ግን እንደተነሳሁ ውሀ ብቻ ጠጥቸ ስራየን ነው የምሰራ ስራየን 7 ሳአት እጨርሳለሁ ከዛ በኋላ ነው የምበላ ግን ይጎዳኝ ይሆን
  13. እናመሰግናለን
  14. እኔ ቁርስ በልቼ አላውቅም
  15. እናመሰግናለን
  16. betam enamesgenalen
  17. እናመሰግናለን ግን በሚሳ ሰዓት ነው ቁርስ የምበለው እሱንም ከበለው መለት ነው ብዙ ግዜ ግን ቁርስ ሰልበላ ነው በምሳ ሰዓት ምሰዬን የምበለው።
    በተጨማሪ ደግሞ አልተኛም እንቅልፍ አይመጣም በ24ሰዓት ውስጥ ብበዛ 5ሰዓት 4ሰዓት እንደዚህ ነው የምተኛው።
    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ብቻ።
  18. ልክ ብለሻል ማር
    እኔም ቁርሴን የምበላዉ5ሰአትነው
    ምክንያቱም ስራ መጨረስ አለብኝ ያለሁት አረብ ሀገርነው
    ምንጉዳት ያመጣል
  19. 👂✋👍
  20. በጣም እናመሰግናቸዋለን


Additional Information:

Visibility: 15030

Duration: 2m 23s

Rating: 121